Project Launching Workshop

Project Launching Workshop

On #January 2, 2024, the #Parkinson‘s Patient Support Organization Ethiopia conducted an exceptionally successful workshop, marking the launch of its latest project focused on raising awareness and building capacity for
የአስታማሚዎች ስልጠናና የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር

የአስታማሚዎች ስልጠናና የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር

የአስታማሚዎች ስልጠናና የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር #በፓርኪንሰን_ፔሸንትስ_ሳፖርት_ኦርጋናይዜሽን_ኢትዮጵያ #የፓርኪንሰን ህሙማን አስታማሚዎችና ተንከባካቢዎች በማስታመሙ ሂደት ምን ሊያጋጥማቸው ይችላል በሚል የተዘጋጀው ስልጠና ተካሂዷል። በዋናነት ስልጠናው ትኩረቱን ያደረገው የፓርኪንሰን ህሙማንን የሚያስታምሙና የሚንከባከቡ የቤተሰብ አባላት
Abyssinia Bank Donation

Abyssinia Bank Donation

The staff of #Abyssinia Bank generously donated a variety of food items to the beneficiaries of the Parkinson Patients Support Organization-Ethiopia. We would like to express our heartfelt gratitude to
PPSO-E PHYSIOTHERAPY CENTRE

PPSO-E PHYSIOTHERAPY CENTRE

Among the various activities of PPSO E, the physiotherapy Centre is a strong tool for patients to fight back Parkinson’s. A great number of patients exercise in the physiotherapy Centre
ድንቅ ስራ

ድንቅ ስራ

ድንቅ ስራ የአባላችን የወይዘሮ አስረስ አበበ ልጆች ለእናታቸው ተስካር ይዉል የነበረው ገንዘብ #ለፓርኪንሰን ሕሙማን ጥቅም እንዲውል ለፓፔሳኦ-ኢ ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት አቅማቸው ለደከሙ ህሙማን ሽሮ ፣ ፓስ፣ ዘይት ተሰጥቷቸዋል ።
WORLD PARKINSON DAY IN ETHIOPIA

WORLD PARKINSON DAY IN ETHIOPIA

#WORLD_PARKINSON_DAY_IN_ETHIOPIA መድኃኒት በሌለው የፓርኪንሰን ህመም የሚሰቃዩ ኢትዮጵያውያን (ይትባረክ ዋለልኝ) #PPSO-E | የፓርኪንሰን ህመም በዓለም ደረጃ ለ26ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ11ኛ ጊዜ ዛሬ በሐገር ፍቅር ቲያትር ቤት በተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅቶች