Rotaract Club of Abochure Visits Bedridden Parkinson’s Patients

Rotaract Club of Abochure Visits Bedridden Parkinson’s Patients

Representatives from the #Rotaract_Club of Abochure visited bedridden patients suffering from #Parkinson’s disease to provide support and #encouragement. The club, which is driven by youth initiatives, spent time with the patients, offering companionship and assistance.
*********************************************************

የሮትራክት አቦቸር ክለብ አባላት አልጋ ላይ የዋሉ #የፓርኪንሰን ህሙማንን በመጎብኘት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በወጣቶች የተቋቋመውና በተለያዩ #ማህበራዊና ሰብአዊ ተግባር የሚታወቁት የክለብ አባላት ከህሙማኑ ጋር ጊዜ በማሳለፍ እንዲሁም የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ለህሙማኑ ያላቸውን ድጋፍቸውን አሳይተዋል፡፡ በተለይም አልጋ ላይ የዋሉ #የፓርኪንሰን ሁሙማን ከማህበራዊ እናቅስቃሴ በመራቃቸውን እንዲህ አይነቱ ድጋፍ #የህሙማኑን ተስፋ በማደስ ረገድ ያለው አስተዋጾ ከፍተኛ ነው፡፡

Add a Comment

Your email address will not be published.