Empowering Patients & Caregivers!

In collaboration with the Irish government and PAAD, we successfully trained 41 #Parkinson’s patients and 25 caregivers. This initiative provided essential #skills and #support to improve daily care.
A huge thank you to the Irish government and PAAD for making this possible! Together, we make a difference.
* * * * ****
ከአየርላንድ መንግስትና ከብሬድ ፎር ዘወርልድ ጋር በመተባበር, ለ41 የፓርኪንሰንሰ ህሙማንና 25 አስታማሚዎች #ከፓርኪንሰን በሽታ ጋር ተያይዞ ስለሚመጡ አስቸጋሪ ሁኔታዎችና መቆጣጠርያ መንገዶችን በተመለከተ ስልጠና ተሰጥቷል።
የስልጠናው ተሳታፊ የሆኑ #ህሙማንና #አስታማሚዎች ከበሽታው ጋር በተያያዘ የሚያጋጥሟቸውን ፈተናዎች በማንሳት በባለሞያ ሰፊ ማብራሪያና ምክር ተሰጥቷቸዋል።

Add a Comment

Your email address will not be published.