
Newcastle University Shared Meaningful Moments
Our partners from #Newcastle_University shared meaningful moments with #Parkinson’s patients and caregivers. Together, we created lasting memories and strengthened our commitment to advancing Parkinson’s research and support in #Africa.
This collaboration brings hope for deeper partnerships that will drive real change.
We would like to extend our heartfelt gratitude to our partners for their dedication and support.
*********************************************
በእንግሊዝ ሀገር ከሚገኘው #የኒውካስትል_ዩኒቨርስቲ አጋሮቻችን በቢሯችን በመገኘት ከፓርኪንሰን ህሙማን እና አስታማሚዎች ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፈዋል፡፡ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምንሰጥባቸውን ማእከላችንን እንዲሁም አልጋ ላይ የዋሉ #ህሙማንንም በበቤታቸው በመገኘት ያሉበትን ሁኔታ ተረድተዋል፡፡
ይህ በተለይም #በአፍሪካ_በፓርኪንሰን በሽታ ላይ በመደረግ ላይ ባለው የምርምርና ድጋፍ ስራ መጠናከር ያለው ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ #የኒውካስትል_ዩኒቨርሲቲ አጋሮቻችንን ከልብ እናመሰናለን፡፡