Training of Trainers Conducted in Mekelle City

Training of Trainers Conducted in Mekelle City

Mekelle, Ethiopia – The Parkinson Patients Support Organization-Ethiopia, in collaboration with Mekelle University Ayder Referral Hospital Continuing Professional Development Center, provided a Training of Trainers program in Mekelle city
Held on January 28–29, 2025, the training aimed to empower #health_professionals with the knowledge and skills needed for the proper diagnosis and treatment of Parkinson’s disease.
A total of 21 #health_professionals from #Ayder_Referral_Hospital and other healthcare centers in #Mekelle_participated in the capacity-building training. This initiative is part of PPSOE’s ongoing efforts to enhance #healthcare services for #Parkinson’s patients, ensuring they receive timely and accurate diagnoses and treatment within their communities.
***********************************************************
የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ
መቀሌ ኢትዮጵያ፣ #ፓርኪንሰን_ፔሸንት_ሰፖርት_ኦርጋናይዜሽን_ኢትዮጵያ ከመቀለ ዩኒቨርሲቲ አይደር ሪፈራል ሆስፒታል የተከታታይ ሞያ ማሳደጊያ ማእከል ጋር በመተባበር የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡
ጥር 20 እና 21፣ 2017 አም #በመቀለ_ከተማ የተሰጠው ስልጠና ዋነኛ ትኩረቱን ያደረገው የጤና ባለሞያዎች #የፓርኪንሰን ህመም ምርመራና ልየታን በተገቢው መንገድ ማከናውን እንዲችሉ ማብቃት ላይ ነው፡፡

በዚህ የአቅም ግንባታ ስልጠና 21 #ከአይደር_ሪፈራል_ሆስፒታል እንዲሁም በመቀለ ከተማ ከሚገኙ የጤና ጣቢያዎች የተውጣጡ የጤና ባለሞያዎች ተሳትፈዋል፡፡ ይህ ስልጠና ፓርኪንሰን ፔሸንት ሰፖርት ኦርጋናይዜሽን ኢትዮጵያ #የፓርኪንሰ ታማሚዎች ከምርመራና ህክምና ጋር በተያያዘ የሚያጋጥማቸውን ውጣ ውረድ በማቅለል በአካባቢያቸው ምርመራና ህክምና የሚያገኙበት እድል ለማስፍት የሚሰራው ስራ አካል ነው፡፡

Add a Comment

Your email address will not be published.