
Economic Empowerment
Our economic empowerment initiatives for caregivers are going strong!
Many have already started small businesses alongside their caregiving roles.
If you’re interested in supporting or learning more about these inspiring caregivers, you’re most welcome!
#Parkinson #Caregiving #economicempwoerment #Support
***************************
አስታማሚዎችን በኢኮኖሚ የማብቃት ስራችን ተጠናክሮ ቀጥሏል።
አስታማሚዎችን ከማስታመም ሚናቸው ጎንለጎን በገቢ ማስገኛ ስራዎች ላይ በመሰማራት ላይ ይገኛሉ።
እነዚህን አስደናቂ የጥንካሬ ተምሳሌት የሆኑ አስታማሚዎችን ለመደገፍ ካሻዎ፥ እባክዎት ይደውሉልን! በተለይም በሻማ ማምረት ስራ ላይ የተሰማሩ አስታማሚዎች ስላሉ በጅምላ በመረከብ #እንድታግዟቸው እንጠይቃለን።