Training Session for Parkinson’s Patients and Caregivers

Training Session for Parkinson’s Patients and Caregivers

#Training_Session_for_Parkinson‘s Patients and Caregivers
October 25, 2024
Addis Ababa, Ethiopia
The Parkinson Patients Support Organization-Ethiopia conducted its monthly training session for #patients and #caregivers, with 33 participants in attendance. The training focused on raising #awareness about Parkinson’s #disease.

Dr. Abenezer, a newly joined volunteer, led the session, providing valuable health tips and effectively addressing questions from the participants. Given that Parkinson’s disease can lead to dementia, continuous education is crucial. The Parkinson Patients Support Organization-Ethiopia is committed to enhancing its training efforts and #supporting patients and their families.

ጥቅምት 15፣ 2017
አዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያ
#በፓርኪንሰን_ፔሸንትስ_ሰፖርት_ኦርጋናይዜሽን_ኢትዮጵያ #ለህሙማንና እና #አስታማሚዎች ወርሃዊ ስልጠና ተሰጥቷል። ስለ ፓርኪንሰን በሽታ ያላቸውን ግንዛቤ ማሳደግ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ይህ ስልጠና 33 #ህሙማንና አስታማሚዎች ተሳትፈዋል።

በቅርቡ ድርጅቱን የተቀላቀለው በጎ ፍቃደኛ ዶክተር አብየኔዘር ስልጠናውን የሰጠ ሲሆን ለተሳታፊዎች ጠቃሚ የሆኑ የጤና ምክሮች እንዲሁም ለተነሱ ጥያቄዎች በቂ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ በተለይም #የፓርኪንሰንስ ህመም ለመርሳት ችግር የሚያጋልጥ ህመም እንደመሆኑ ተከታታይ ስልጠና አስፈላጊ ሲሆን #ፓርኪንሰን_ፔሸንትስ_ሰፖርት_ኦርጋናይዜሽን_ኢትዮጵያ የስልጠናውን ሂደት በማጠናከር ህሙማኑና ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ ያለው ቁርጠኝነት ከፍተኛ ነው፡፡

Add a Comment

Your email address will not be published.