PPSOE’s Awareness Raising Initiatives Continued
PPSOE’s #Awareness_Raising Initiatives Continued…
The fifth round of awareness-raising activities targeting religious leaders was concluded last Thursday, December 18, 2025. More than one hundred religious leaders from various religious institutions participated.
As our communities and churches are closely interconnected, engaging religious leaders in awareness-raising initiatives is essential to help minimize the discrimination faced by Parkinson’s patients. We extend our sincere gratitude to the Addis Ababa Inter-Religious Council for their close collaboration and continued support in this initiative.
**************************
የፓፔሰኦኢ #የግንዛቤ_ማስጨበጫ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል…
የሀይማኖት አባቶች ላይ ትኩረቱን ያደረገው አምስተኛው ዙር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ባለፈው ሀሙስ ታህሳስ 9 ቀን 2018 የተጠናቀቀ ሲሆን ከተለያዩ የሀይማኖት ተቋማት የተውጣጡ ከአንድ መቶ በላይ የሀይማኖት አባቶች ተሳታፊ ሆነዋል።
ህብረተሰባችን እና የእምነት ተቋማት ካላቸው የጠበቀ ቁርኝት አንጻር የፓርኪንሰን ህመምተኞች የሚያጋጥሟቸውን መገለል ለመቀነስ የሃይማኖት መሪዎችን በግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ላይ ማሳተፍ አስፈላጊ ነው።
የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እያደረገልን ላለው ትብብር እና ድጋፍ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።









