
Engaging Caregivers in Income-Generating Activities
October 28, 2024
The Parkinson Patients Support Organization-Ethiopia is committed to #empowering patients through income-generating activities, which is a key focus of its #support for individuals with Parkinson’s disease. This initiative allows caregivers to earn a living while remaining close to their patients, #supported by practical job ideas and favorable working conditions.
On October 25, 2024 in the Kembata Zone of central Ethiopia, specifically in #Durame_city and its surrounding areas, #caregivers received material support to launch their proposed income-generating #activities. Ongoing assistance will be provided to these caregivers based on their #performance and needs, while additional #opportunities will be available for other #nurses based on their job #proposals.
#ፓርኪንሰን_ፔሸንትስ_ሰፖርት_ኦርጋናይዜሽን_ኢትዮጵያ በፓርኪንሰን ህሙማን ላይ ከሚሰራቸው ስራዎች መካከል አንዱ የሆነው #አስታማሚዎችን በገቢ ማስገኛ ስራ ላይ የማሰማራት ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ይህ ስራ አስታማሚዎች ከህሙማኑ ሳይርቁ በአቅራቢያ ሆነው #ኑሯቸውን የሚደጉሙበት ሲሆን አስታማሚዎች በሚያቀርቡት የስራ ሃሳብና አመቺ ሁኔታ ድጋፍ ይደረግላቸዋል፡፡
ባላፈው ሳምንት ጥቅምንት 15፣ 2017 በማዕከላዊ #ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማና ዙሪያዋ የሚገኙ አስታማሚዎች ባቀረቡት ሀሳብ መሰረት የስራ ማስጀመሪያ የቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡ እነዚህ አስታማሚዎች በሚያስመዘግቡት ውጤት እንዲሁም ፍላጎት መሰረት ቀጣይ ድጋፍ የሚደረግላቸው ሲሆን ሌሎች አስታማሚዎችም ባቀረቡት የስራ ሃሳብ መሰረት ተደራሽ የሚደረጉ ይሆናል፡፡