PPSOE Highlights Parkinson’s Disease Challenges at International Conference

PPSOE Highlights Parkinson’s Disease Challenges at International Conference

PPSOE Highlights Parkinson’s Disease Challenges at International Conference

October 1, 2024

Philadelphia, USA – Mrs. Tsion Terefe, Director of the Parkinson’s Patient Support Organization Ethiopia (PPSOE), represented Ethiopia at the International Congress on Parkinson’s Disease and Movement Disorders held in Philadelphia. This significant event gathered global experts to discuss the latest research and approaches in the field.

During the congress, Mrs. Tsion presented an overview of Parkinson’s disease in Ethiopia, addressing the urgent challenges faced by patients and their families. Key issues highlighted included delayed diagnoses, the absence of prevalence studies, and the difficulties that individuals living with Parkinson’s encounter daily.

PPSOE’s capacity-building initiatives were showcased in a selected poster presentation, illustrating the organization’s efforts to minimize misdiagnosis and improve patient care in Ethiopia. “Our initiatives are crucial for enhancing the quality of diagnosis and treatment for Parkinson’s patients in our country,” Mrs. Tsion stated during her presentation.

This participation marked PPSOE’s inaugural presence at an international conference, creating opportunities for networking and collaboration with global stakeholders. Mrs. Tsion urged participants to support Parkinson’s disease patients in Ethiopia and proposed further collaborative efforts to enhance patient care.

 

የፓርኪንሰን ፔሸንት ሰፖርት ኦርጋናይዜሽን ኢትዮጵያ ተሳትፎ በአለም አቀፍ መድረክ

ፊላደልፊያ አሜሪካ

መስከረም 21፣ 2016 አም

የፓፔሰኦኢ ዳይሬክተር ወይዘሮ ጽዮን ተረፈ በአሜሪካ ፊላደልፊያ በተካሄደው የፓርኪንሰን በሽታ እና የእንቅስቃሴ ዲስኦርደር ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ተሳትፍለች። ጉባኤው ከተለያዩ የአለም ክፍል የተወጣጡ ተመራማሪዎች፤ የህክምና ባለሞያዎች እንዲሁም ድርጅቶች የተገኙ ሲሆን አዳዲስና በሂደት ላይ የሚገኙ የምርምር ስራዎች ቀርበውበታል፡፡

ወይዘሮ ጽዮን በኢትዮጵያ የፓርኪንሰን በሽታንና ተግዳሮቶቹን የተመለከት ረፖርት ያቀረበች ሲሆን በተለይም የፓርኪንሰን ህሙማንና ቤተሰቦቻቸው ስለሚገኙበት አስቸጋሪ ሁኔታ በስፍት አብራርታለች፡፡ በወይዘሮ ጽዮን ከቀረበው ሪፖርት ዋና ዋና ነጥቦች መካከል በሀገራችን የፓርኪንሰን በሽታ የስርጭት መጠንን የሚያሳይ ጥናት አለመኖሩ ስለፈጠረው ጫና፤ የተሟላ ምርመራ አለመኖሩና ህሙማንና ቤተሶቦቻቸው በእለትተእለት ኑሯቸው ስለሚያጋጥማቸው ተግዳሮት የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡

ፓፔሰኦኢ የጤና ባለሞያዎችን አቅም በመገንባታ በተለይም የፓርኪንሰን ህመም ልየታና ምርመራ ላይ ያመጣው ግልጽ ልዩነት በጉባኤው ከቀረቡ ዋና ዋና ጽሁፎች መካከል አንዱ ነበር፡፡

የድርጅታችን የመጀመሪያ የሆነው ይህ አለም አቀፍ ተሳትፎ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የመገናኘትና በሀገራችን ያሉ ህሙማን ያሉበትን አስቸጋሪ ሁኔታ ለማሳየት ከፍተኛ አስተዋጾ ነበረው፡፡ በመጨረሻም ወይዘሮ ጽዮን ተሳታፊዎች፤ ድርጅቶችና ባለድርሻ አካላት በሀገራችን ያሉትን ህሙማን እንዲረዱ ጥሪ ያቀረበች ሲሆን ለዚህም ስራና አጋርነት የሚሆኑ ንድፈ ሃሳብ አቅርባለች፡፡

Add a Comment

Your email address will not be published.