Patient Experience Sharing Session

Patient Experience Sharing Session

#Patients gathered to share their #experiences regarding the challenges and mitigation strategies they use to manage the disease burden. This experience-sharing session is part of the #disease_management strategy implemented by PPSOE.

የህሙማን የልምድ ልውውጥ ተካሄደ፡፡

ህሙማን የበሽታውን ጫና ለመቆጣጠር የሚጠቀሙባቸውን ስልቶች በተመለከተ ልምዳቸውን ተጋርተዋል። ይህ የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር በ #ፓፔሳኦኢ እየተተገበሩ ከሚገኙት በርካታ ስራዎች መካከል ነው።

Add a Comment

Your email address will not be published.