A New Beacon of Hope for Neurological Care in Ethiopia!
A New Beacon of Hope for Neurological Care in Ethiopia!
We are thrilled to announce a major breakthrough in our national healthcare landscape. The development of the first-ever National Neurological Treatment Guidelines is now officially complete!
From February 5–6, 2026, the Parkinson Patients Support Organization Ethiopia (PPSOE), in collaboration with the Ministry of Health and the Association of Ethiopian Neurologists, finalized the clinical validation of this essential document.
For too long, the absence of a unified national protocol meant that patients struggled to access consistent and appropriate care. This gap often led to confusion, delays, and unnecessary suffering for those living with neurological conditions.
Why this matters:
• Better care for Parkinson’s and other neurological patients.
• Consistent treatment standards across the nation.
#PPSOE #MinistryOfHealth #Neurology #ParkinsonsAwareness #EthiopiaHealth #MedicalAdvocacy
****************
ለነርቭ ሕመምተኞች አዲስ ተስፋ!
በኢትዮጵያ የነርቭ ሕክምናን ጥራትና ተደራሽነት ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር “አገራዊ የሕክምና መመሪያ” ዝግጅት በስኬት ተጠናቋል።
ጥር 28 እና 29 2018 አም ፓርኪንሰን ፔሸንትስ ሰፖርት ኦርጋናይዜሽን ኢትዮጵያ (PPSOE) ከጤና ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ የነርቭ ሐኪሞች ማህበር ጋር በመሆን በረቂቅ መመሪያው ላይ የመጨረሻውን የማጽደቅ ሥራ አከናውኗል። ከዚህ ቀደም በሀገር ደረጃ የነርቭ ህመሞችን ለማከም የሚሆን ወጥ የሆነ አሰራር ባለመኖሩ ህሙማን ተገቢውን ህክምና ለማግኘት ሲቸገሩ ነበር። ይህን የህሙማን እንግልት ለመቅረፍ ታስቦ የተዘጋጀው ይህ የህክምና መመሪያ ለህክምናው ዘርፍ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል። የመመሪያውን የዝግጅት ሂደት የሚመሩት የጤና ሚኒስትር ተወካዮች ይህ መመሪያ በአጭር ጊዜ ስራ ላይ እንደሚውል ማረጋገጫ ሰጥተውናል።
መመሪያው ምን ፋይዳ አለው?
• በመላው አገሪቱ ወጥ የሆነ የሕክምና አሰጣጥ እንዲኖር ያደርጋል።
• የፓርኪንሰን እና ሌሎች የነርቭ ሕመምተኞች ደረጃውን የጠበቀ ሕክምና እንዲያገኙ ይረዳል።
#PPSOE #የጤናሚኒስቴር #የነርቭሕክምና #ፓርኪንሰን #ኢትዮጵያ #ጤና
