May 20, 2023 Uncategorized by Parkinson Ethiopia0 comments ድንቅ ስራ ድንቅ ስራ የአባላችን የወይዘሮ አስረስ አበበ ልጆች ለእናታቸው ተስካር ይዉል የነበረው ገንዘብ #ለፓርኪንሰን ሕሙማን ጥቅም እንዲውል ለፓፔሳኦ-ኢ ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት አቅማቸው ለደከሙ ህሙማን ሽሮ ፣ ፓስ፣ ዘይት ተሰጥቷቸዋል ።